“ፍርድ ቤቶች በቀበሌ ቤቶች ይዞታ ላይ የመዳኘት ሥልጣን የላቸውም” የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት "የፍርድ ቤቶች ሚና፣ ተግዳሮት እና መፍትሔው" በሚል መሪ መልዕክት ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ ከከፍተኛ መሪዎች እና ከሕግ እና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ...

“የሀገር ፍቅር እና ጽናትን ከአባቶቻችን እንውረስ” ልጅ ዳንኤል ጆቴ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) ጣሊያን የፈጸመችውን ወረራ እና አርበኞች ለነጻነት የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚዘክረው የአርበኞች የድል በዓል ለ85ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን የአርበኞችን ታሪክ ለትውልድ ማስተላለፍ...

“ጀግንነት ከሁሉም በፊት ሀገርን ማስቀደም ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአርበኞች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ “ዛሬ የምናከብረው አባቶቻችን እና እናቶቻችን በፋሺስት ጣሊያን መርዛማ ጋዝ እየተለበለቡ ሕይወታቸውን ሰውተው...

የአርበኞች ተጋድሎ – ለኢትዮጵያ የክብር ማማ!

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የታሪክ ማህደር ውስጥ ደምቀው ከሚታወሱት የጀግንነት ታሪኮች መካከል የአርበኞች ተጋድሎ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። አርበኞች ለነጻነታቸው በዱር በገደሉ ተዋድቀዋል። በወቅቱ የነበረው ፋሽስታዊ ወረራ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለመገዳደር ቢሞክርም በአርበኞቹ...

“ዛሬ የምንተነፍሰው የነጻነት አየር የእነዚያ ታላላቅ ባለታሪኮች የጽናት ውጤት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ85ኛው የዐርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ለዘመናት ታፍራ እና ተከብራ የኖረች፣ ሊወርሯት የሞከሩትን...