🔥 መከላከያ ሠራዊት ዛሬም እንደትናንቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የማጽናት አቋም ላይ ነው”🔥 🇪🇹
ሥርዓቶች ሲለወጡ እርሱ ግን እንደ ዓለት ጸንቷል፤ አባላቱ ለሀገራቸው ሲሉ ያለስስት አካላቸውን አጉድለዋል፤ ሕይዎታቸውን ሰጥተዋል፤ ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ከስክሰዋል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት። ⚔️💪
ስለ ሀገራቸው ሉዓላዊነት በየተራራ ሸንተረሩ ድንጋይ ተንተርሰው፤ ጤዛ ልሰው ተዋድቀል፤ ☀️ሀሩሩን ታግሰው...
ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ስኬታማነት በትኩረት መሥራት ይገባል።
ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ "ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ" ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ዶ.ር) በመደመር ዕሳቤ ተግባራዊ በኾኑት የአረንጓዴ አሻራ፤ የወንዝ ዳርቻ ልማት፤ የከተማ እና...
” መንግሥት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ስትራቴጂካዊ ፖሊሲዎችን እና ፕሮግራሞችን በቁርጠኝነት እየተገበረ ነው” ፍጹም አሰፋ...
ሦስተኛው ሀገራዊ “የጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ንቅናቄ” ዛሬ ተጀምሯል።
በዚህ የማስጀመሪያ መድረክ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ፣ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
📊 በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የፕላን እና ልማት...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 3ኛውን ሀገራዊ “የጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ንቅናቄ” አስጀመሩ።
የአካባቢ ብክለት፤ የፕላስቲክ እና የኬሚካሎች አወጋገድ እንዲሁም የድምፅ ብክለት የአካባቢ ጉዳዮች ብቻ ሳይኾኑ የኢኮኖሚ ምርታማነት እና የሀገር የወደፊት እጣ ፈንታ ጋር በቀጥታ የተሳሰሩ ብሔራዊ የደኅንነት ጉዳዮች መኾናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናግረዋል።
ባለፉት ሁለት...
የኢትዮጵያ የበይነመረብ ሚዲያዎች ለሀገራዊ ጥቅም መጠናከር ወሳኝ ሚና አላቸው 🌐✍️
#አዲስ_አበባ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን "ብቃት ያለው የበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ብሔራዊ ጥቅም" በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። 🗣️✨
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ እንደገለጹት፣ የበይነመረብ ሚዲያዎች በሕግ ዕውቅና አግኝተው በሙያዊ...








