የኑሮ ውድነት ጫናን ለመግታት እና የመኖሪያ ቤቶችን ለማስፋፋት የተነደፉ አዳዲስ የመንግሥት ስልቶች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዋጋ ንረትን እና የኑሮ ውድነትን ለመፍታት መንግሥት እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎችን አስመልክተው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት በቅርበት የተሳሰሩ ቢኾኑም ለይቶ...
ኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ብቻ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ከቡና ወጪ ንግድ ገቢ አግኝታለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።
በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ 3...
“ሃይማኖት የሰላም መሰረት እንጂ የግጭት መሸሸጊያ ሊኾን አይገባም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር አቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ...
“ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ባለፉት ዓመታት ከ4ሺህ በላይ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ...
ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር መንግሥት ምን እየሠራ ነው ?
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል።
የምክር ቤቱ አባላምት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥያቄዎችን እያነሱ ነው። ከተነሱት ውስጥ፦
👉...








