“ምክክር የታሪክን፣ የአጋጣሚን እና የእድልን ጠቃሚነት በውል በመያዝ ሀገርን የሚገነባ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በምክክር ጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል። በምክክር ጉባኤው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው...

“ምክክሩ ጠንካራ እና አስተማማኝ ሀገር ለመገንባት አዲስ ምእራፍ የሚከፍት ነው” ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በምክክር ጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል። በምክክር ጉባኤው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ መልእክት...

ሴቶች ሰላም ፈጣሪ እና የሰላም መሪ ሊኾኑ ይገባል።

በዓለም አቀፉ የሴቶች የሰላም ቡድን እና በኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የኢትዮጵያ ሴት መሪዎች የሰላም ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። ፎረሙ በዋናነት ሴቶች የሰላም ተጠቃሚ ብቻ ሳይኾኑ ሰላም ፈጣሪ እና የሰላም መሪ እንዲኾኑ ለማስቻል በጋራ...

የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ አዲስ አበባ ገቡ።

  ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተቀብለዋቸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ "የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ" ብለዋቸዋል። "በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ...

“ኢትዮጵያ እየመከረች ነው” የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ባዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው በርካታ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳታፊ በኾኑበት ነው በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሚያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ግንዛቤ መፍጠር...