ሀገራዊ ምክክሩ ልዩነቶቻችንን በውይይት እና በመግባባት ለመፍታት ጠቃሚ መድረክ ነው።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሃይማኖት አባቶች እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ያሳተፍ የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች ማረጋገጫ ግብዓት ማሠባሠቢያ መርሐ ግብር አካሂዷል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በኮሚሽኑ ባለፉት አራት...

“ደቡብ ወሎ በግብርና የልማት አብዮት ላይ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ደቡብ ወሎ በግብርና የልማት አብዮት ላይ ነው ብለዋል። የሐይቅ ዙሪያ አርሷደሮች መሬት እና እርሻቸውን ከጫት ወደ ሙዝ ኩታገጠም አሸጋግረው...

“መገናኛ ብዙኅን በምርጫ ሥራዎች ላይ በገለልተኝነት መሥራት ይገባቸዋል” ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኅን በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለት እና ከምርጫ በኋላ የጋራ አቅማቸውን በማቀናጀት ፍትሐዊ የዘገባ ሽፋን እና ትክክለኛ መረጃን ለሕዝቡ ማድረስ እንደሚጠበቅባቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ተናግረዋል። የመንግሥት...

ጀጎልን አሳምሮ የቱሪስት ፍስሰትን የጨመረው የኮሪደር ልማት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል ባለፉት ዓመታት በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ከ22 ኪሎ ሜትር በላይ የኮሪደር ልማት ሥራ መከናወኑን የክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል። በክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ...

ባንኩ ዘላቂ የማኅበረሰብ ልማትን ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ የ5ኛ ዙር "እችላለሁ እኔ" እና የ2ኛ ዙር "ይጀምሩ ያድሱ" የሽያጭ ዘመቻ የሽልማት መርሐግብሩን አካሂዷል። የአቢሲኒያ ባንክ ችፍ ኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር መሠረት አስፋው መርሐግብሩ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን...