ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ ባለድርሻዎቹን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ለ132 ዓመታት በትጋት ሲያገለግል የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መሠረት ከልማት ድርጅትነት ወደ አክሲዮን ማኅበርነት ተቀይሯል። መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ካከናወናቸው ተግባራት የኢትዮጵያ የካፒታል...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ ቀጥሎ ቀርበዋል፦ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡...

የድምፅ መስጫ ካርዶች ሕትመት ተጠናቆ ስርጭት ተጀመረ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያገለግሉ የድምፅ መስጫ ካርዶች ሕትመት ተጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንና ስርጭት መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ዛሬ ለጋዜጠኞች እና ለተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን...

“የኢድ አል ዓደሃ (አረፋ) በዓል የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት በዓል ነው”

  አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት መግለጫ ሰጥቷል። የምክር ቤቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ ሙሐመድ ሸሪፍ...

“ብልጽግና የገባውን ቃል የፈጸመ የተግባር ፓርቲ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ አድርጓል። በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ እና በምርጫ ቅስቀሳው የፓርቲው ደጋፊዎች እና ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የብልጽግና ፓርቲ...