ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ800 ሚሊዮን ብር የቆዳ እና የጫማ ኢንዱስትሪ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረመ።

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ስምምነቱን የተፈራረመው ከጣሊያን ማርኬ ሪጅን ዓለም አቀፍ ትብብር እና ከሲ ቪ ኤም ዓለም አቀፍ ፕሮጀክት ጋር ነው።ፕሮጀክቱ በቆዳ ፕሮሰሲንግ፣ በጫማ ዲዛይን እና በቆዳ ውጤቶች ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ያለመ ነው። የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ...

ዓባይ ባንክ ደንበኞቹ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ የሚያስችል ካርድ ይፋ አደረገ።

  ዓባይ ባንክ ይፋ ያደረገው ክላሲክ ቪዛ ካርድ ደንበኞች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የኤ ቲ ኤም እና ፖስ ማሽኖች ላይ ገንዘብ ማስተላለፍ እና ክፍያዎችን መፈጸም እንዲችሉ ያደርጋቸዋል። ባንኩ ባሉት ኤ ቲ ኤም ማሽኖች በተጠናከረ የኢንተርኔት እና የሞባይል...

በአንድ ጀምበር እስከ አሁን ከ578 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገልጸዋል።

የ2018 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ ዛሬ ዕለት በመላ ሀገሪቱ እየተካሄደ ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ (ዶ.ር) የዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጸዋል። መላው ኢትዮጵያዊ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

“አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥን ከመከላከል ባለፈ ለምግብ ዋስትናም ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው” ነጋሽ...

  የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ.ር) በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የአረንጓዴ ዐሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም፣ የአፈር ጥበቃና ለምነት...

ከ4 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን መትከሉን ኢትዮቴሌኮም ገለጸ።

  ኢትዮ ቴሌኮም "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ መሳተፉን ገልጿል። የዛሬው "የአንድ ጀንበር" የአረንጓዴ ልማት ሥራ በዘመናዊ ስትራቴጂ ተደግፎ ለዛሬውም ኾነ ለነገው ትውልድ ምቹ፣ ውብ እና ዘላቂ ሀገርን ለመገንባት...