“ኢትዮጵያውያን መብታቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ ነው” የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን

  አዲስ አበባ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢ ቡድን ልዑክ መሪ ኡሁሩ ኬኒያታ ከጠዋት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለውን ጠቅላላ ምርጫ ተመልክቻለሁ ብለዋል። ኡሁሩ ኬኒያታ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያውያን መራጮች መብታቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ መኾኑን ታዝቤያለሁ ነው...

ለዴሞክራሲ ሥርዓት መጎልበት ምርጫ ወሳኝ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በአራዳ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ድምፃቸውን የሰጡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ የምርጫ ውጤትን በፀጋ መቀበል ከሠለጠነ ማኅበረሰብ የሚጠበቅ ተግባር መኾኑን ገልጸዋል። መራጮቹ የምርጫ ካርድ ከማውጣት ጀምሮ ድምፃቸው...

የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጀመሩን ተከትሎ፣ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ የምርጫ ጣቢያዎችን መከፈት ለመታዘብና አጠቃላይ የምርጫውን ሂደት ለመገምገም በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎችን...

ምርጫውን አፍሪካውያን መታዘባቸው ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ፈር ቀዳጅነቷን ዳግም በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የደገመችበት ነው።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 17 ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር እናታለም መለሰ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ሚኒስትሯ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም መምረጣቸውን...

“ምርጫ መሪህን በሰላም የምትመርጥበት መንገድ ነው” የ90 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ

አዲስ አበባ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 17 ወረዳ 13 ላስታ ሥላሴ የምርጫ ጣቢያ መርጠው ሲወጡ አሚኮ ያገኛቸው የ90 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ "ምርጫ መሪህን በሰላም የምትመርጥበት መንገድ ነው" ብለዋል። የዕድሜ...