“የአፍሪካ የጤና ችግሮች የጋራ መፍትሔ ይፈልጋሉ” ዶክተር መቅደስ ዳባ

የአፍሪካ የጤና ችግሮች የሀገር ድንበር የማያውቁ በመኾናቸው የአህጉሪቱ ሀገራት በጋራ መሥራት እና የጤና ሥርዓታቸውን ማጠናከር እንደሚገባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ ይህንን ያሉት በ13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ኤግዚቢሽን ላይ ነው።...

“አዲስ አበባን የአፍሪካ የሕክምና ማዕከል ለማድረግ እንሠራለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው አዲስ አበባን በልዩ የጤና አገልግሎት እና በሕክምና ቱሪዝም ዘርፍ ቀዳሚ የአፍሪካ መዳረሻ ለማድረግ እንደሚሠራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። በየዓመቱ በርካታ...

“አፍሪካውያን በራስ አቅም የጤና ሉዓላዊነታችንን ልናረጋግጥ ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ተመስገን ጥሩነህ 13ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ 13ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም...

በኢትዮጵያ የሙዝ ምርት የተሻለ ደረጃ ላይ ደርሷል።

  የኢትዮጵያ አበባ አትክልት እና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) አምራች ላኪዎች ማኅበር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሙዝ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ሙዝ ምርት እና ጥራት ላይ ትኩረቱን ያደረገው ጉባኤው የሙዝ እሴት ሰንሰለት፣ ድኅረ-ምርት አያያዝ እና የዓለምአቀፍ ገበያ ላይ...

ታላቅ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረ ሥላሴ የምክክር ጉባኤውን ዕለታዊ ሂደት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከስምንቱም ቡድኖች የተውጣጡ የምክክር ሃሳቦች አደራጅ ተሳታፊዎች ሥራቸውን ሢሠሩ እንደቆዩ ተናግረዋል። የስምንቱንም ቡድን አጀንዳ አደራጅቶ ማቅረብ ጥንቃቄ የሚፈልግ...