“የኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አፍሪካ መረጋጋትና ብልጽግና ወሳኝ ሚና አለው” ኡሁሩ ኬኒያታ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ ንግግር አድርገዋል።
የትኛውም የፖለቲካ ልዩነት ከሰው ልጅ ነፍስና ከሰላም እንደማይበልጥ አጽንዖት ሰጥተዋል። "ሰሜኑ ደቡቡን፣ ምሥራቁ ምዕራቡን ይፈልጋል" በማለት አንዱ ያለሌላው ሙሉ...
ጉባኤው አለመግባባቶች በጠብመንጃ ሳይኾን በምክክር እንዲፈቱ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረ ስላሤ ከአንድ ወር በላይ የቆየው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የነበሩትን እና ያሉትን ጥልቅ አለመግባባቶች፣...
በሐረሪ ክልል የሕዝብን ኑሮ የሚያሻሽሉ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
በሐረሪ ክልል የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሮዛ ዑመር ገልጸዋል።
ወይዘሮ ሮዛ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በሐረሪ ክልል በከተማ እና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
ምክትል ርእሰ መስተዳድሯ በዚህ...
“ምንጊዜም በመሣሪያ ያሸነፈ ኃይል የለም” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካኝነት ባለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የሀገራዊ ምክክሩ በከፍተኛ...
የባሕል እና የማንነት ሕያው ሥዕሎች 🌼
የዘመን መለወጫን መቃረብ ተከትሎ የክረምቱ ደመና ገፈፍ ብሎ ምድር በአደይ አበባ ስትፈካ፣ በአማራ ክልል የሚከበሩት ተከታታይ በዓላት የባሕል እና የማንነት ሕያው ሥዕሎች ኾነው ይቆማሉ። እነዚህ በዓላት ከግለሰብ አልፈው የጋራ ሥነ-ልቦናን የሚገነቡ፣ ማኅበራዊ ትስስርን የሚጠብቁ...








