የግብርና ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ለክልሎች አስረከበ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር 267 የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ 1 ሺህ 854 ሞተር ሳይክሎች፣ 2 ሺ 289 ፓምፖች እና ሌሎች መገልገያዎችን ለ12 ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች በድጋፍ አስረክቧል።
በርክክቡ ወቅት ንግግር ያደረጉት...
ገዳ ባንክ በበጀት ዓመቱ 342 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አገኘ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ገዳ ባንክ በበጀት ዓመቱ 342 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።
ባንኩ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።
የገዳ ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ሐሰን ሁሴን በ2024/25 በጀት ዓመት በሃብት...
“ሰው አክባሪ ለኾነው የጎንደር ከተማ ሕዝብ ታላቅ ክብር አለኝ” ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል
ጎንደር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ" የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች በጋራ ነው ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየመከሩ የሚገኙት።
ምክክሩ በዋናነት በከተማዋም...
“ከሰላም ትሩፋት መጠቀም ሲገባን የግጭት ገፈት ቀማሽ ኾነን ቆይተናል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
የምዕራብ አርሲ ዞን እና የሻሸመኔ ነዋሪዎችን ያሳተፈ ሕዝባዊ ውይይት በሻሸመኔ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይት መድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ መንግስቱ በቀለ (ዶ.ር) ተገኝተዋል።
በውይይቱ የልዩ...








