ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና የምዕራብ አርሲ ዞን እና የሻሸመኔ ነዋሪዎችን ያሳተፈ ሕዝባዊ ውይይት በሻሸመኔ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ December 13, 2025 32 በውይይት መድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ መንግስቱ በቀለ (ዶ.ር) ተገኝተዋል። በውይይቱ የልዩ ልዩ ማኅበረሰብ ተወካዮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ወጣቶች ተገኝተዋል። ተዛማች ዜናዎች:አሚኮ እና የማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ።