ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና...
ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት ወደ ማብቂያው እየተቃረበ ነው አሉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት ሊያበቃ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ዘላቂ የሰላም ስምምነት ከተረቀቀ በሦሥተኛው ሀገር ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር ለመገናኘት ፈቃደኛ መኾናቸውን አልጀዚራ አረጋግጧል። ይህ አስተያየት የተሰጠው ሩሲያና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የጅቡቲ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ገብተው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር...
ኢራን የኒውክሌር ድርድሩ በማዕቀቦች መነሳት ላይ ይመሠረታል አለች።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ከአሜሪካ የቀረበላትን የሰላም ጥያቄ እየመረመረች መኾኑ ተገልጿል። ምላሽ ለመስጠትም እስካሁን ምንም ዓይነት የጊዜ ገደብ እንዳላስቀመጠች ማስታወቋን አልጀዚራ ዘግቧል።
ቴህራን ሂደቱ በደረጃ እንዲከናወን ፍላጎት እንዳላትም አስታውቃለች። ስለ ኒውክሌር መርሐ...








