“ከኢራን ጋር ስምምነት ለመፍጠር ጥሩ ዕድል አለ” ዶናልድ ትራምፕ

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ፣ እስራኤል እና ኢራን የተቀሰቀሰው ግጭት ዳፋ ከመካከለኛው ምሥራቅ አልፎ በርካታ ሀገራት ላይ አርፏል። አሜሪካ እና ኢራንም ጦርነቱን በማቆም የዓለምን የንግድ መስመር በዘላቂነት ለመክፈት የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ...

የፓኪስታን የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሞህሲን ናቂቭ ቀውሱን ለማርገብ ቴህራን ገብተዋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጉብኝታቸው ዓላማ በኢራን እና አሜሪካ መካከል የተቋረጠውን የሰላም ንግግር ማስቀጠል ነው። እንዲሁም ከሆርሙዝ የባሕር መስመር መዘጋት ጋር የተያያዘውን ቀውስ ማርገብ ይፈልጋሉ። የኢራን አይአርኤንኤ (IRNA) እና መህር (Mehr) የዜና ወኪሎች...

በሆርሙዝ ሰርጥ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ጥረት እያደረገች መኾኗን ኢራን ገለጸች።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለው ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ አሁንም ዘላቂ እልባት አላገኘም። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጊቺ በሆርሙዝ የባሕር መስመር ዙሪያ ያለው ሁኔታ በጣም ውሥብሥብ መኾኑን ገልጸዋል። ቴህራን የውኃ...

ምርጫ ዜጎች መብታቸውን እንዲለማመዱ ከማገዙም ባለፈ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ላይ ሰፊ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቁት በስዊድን ጎተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ፕሮፌሰር ስታፋን ሊንድበርግ እንደሚሉት ተደጋጋሚ ምርጫዎች ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ሚና አላቸው። በዓለም አቀፍ...

አሜሪካና ቻይና ኢራን በፍፁም የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት መኾን የለባትም በሚለው ቁልፍ ጉዳይ ላይ...

  ​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው አቻቸው ጋር በወቅታዊ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በቤጂንግ ቆይታቸው የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ዘላቂ መፍትሄ በሚያገኝበት ሁኔታ እና የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት...