ኢትዮጵያ የባሕር በር ሕልውና – የታሪክ፣ የሕግ እና የጂኦግራፊ እውነታ
ምንም እንኳን የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት በዓለም አቀፍ የባሕር ሕግ ሙሉ በሙሉ የሚደገፍ ቢኾንም መዘንጋት የሌለበት ትልቁ እውነት ኢትዮጵያ እየጠየቀች ያለው በታሪክ የእሷ የነበረውን መብት ነው።
ኢትዮጵያ ይህን ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ጸጋ ያጣችው በፖለቲካ ሸፍጥ...
የኢትዮጵያውያን ሕልውና አንድም ከቀይ ባሕር፤ ሁለትም ከዓባይ ሸለቆዎች ጋር የተሳሰረ ነው።
ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ ከ1ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የሚዘልቅ ሰፊ የባሕር ክልል ባለቤት እንደነበረች የታሪክ መዛግብት ምስክሮች ናቸው።
ከጥንቷ አዶሊስ እስከ አሰብ እና ምጽዋ ያሉ ስትራቴጂያዊ ወደቦቿን በበላይነት እና በባለቤትነት ለዘመናት ስታስተዳድርም ኾነ ስትገለገልባቸው ኖራለች።
በእርግጥም...
የሻብያ ሴራ እና የኢትዮጵያ የማይናወጥ ጽናት
በሻብያ የሚመራው የኤርትራ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ያለው የዘመናት ግንኙነት በጥርጣሬ፣ በሴራ እና በተቃራኒ ጂኦፖለቲካዊ ፍላጎቶች የተሞላ ነው።
የኤርትራ መንግሥት በሰሜን ምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ውስጥ የሚከተለው የውጭ ፖሊሲ የኢትዮጵያን ተጽዕኖ በመቀነስ እና በማዳከም ላይ የተመሠረተ ነው።...
የማኅበረሰቡን ፍላጎት ማዕከል ያደረጉ የልማት ሥራዎች በሐረር !
የሐረር ከተማን ዕድገት የሚያፋጥኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የሐረሪ ክልል አስታውቋል።
የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጄክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
የሐረር ከተማን ዕድገት የሚያፋጥኑ እና ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ እንድትኾን የሚያስችሉ...
በአፋር ክልል ለሚገኙ የአየር ንብረት ለውጥ ተጎጂ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው።
በአፋር ክልል በአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ምክንያት ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እያደረገ መኾኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።
ከአዳማ የእህል ማከማቻ ማዕከላዊ መጋዘን የተጫነ አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ አፋር ክልል በመጓጓዝ...








