🧵🤝🏾 የገናናዋ ኢትዮጵያ ንጋት ማብሰሪያ🌅🇪🇹
ኢትዮጵያ አስፈሪው እና ሉዓላዊነቷን ያላስደፈረው የጥንት ገናና ታሪኳን ይዛ ከጫፍ እስከ ጫፍ ልጆቿን በአንድ ጣሪያ ሥር ሠበሠበች። ልዩነት የመለያያ አጥር መኾኑ አብቅቶ የመከባበር እና የመዋደድ ድልድይ ኾኗል። በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል ባሕልን በሚያንጸባርቁ እና በቀለማት...
“በሐረሪ ክልል የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም ለመገንባት ይሠራል” ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
በሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት የክልሉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት በላቀ ደረጃ ለማሻሻል እንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
የክልሉን ሁለገብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥም የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም፣ በሕዝብና በመንግሥት አጋርነት ለመገንባት በ2019 በጀት...
‘ሁሉም የተሳተፉበት፣ ያለ ልዩነት የተካተቱበት”
ሀገር የሁሉም ናት፤ ለሁሉም ታስፈልጋለች፤ ሁሉም ያስፈልጓታል፡፡ ሀገር የምትጸናው ሁሉም ልጆቿ አስተዋጽዖ ሲያደርጉባት፣ ሁሉም ልጆቿ ሲጠብቋት፣ በአንድነት ሲቆሙላት፣ በጽናት ሲያገለግሏት፣ ችግራቸውን በውይይት እየፈቱ ሰላምን ሲያጸኑላት፣ ግጭትን ሲያርቁላት እና ጦርነትን ሲያስቀሩላት ነው፡፡
ኢትዮጵያ የተከበረችው በልጆቿ ብርታት፣...
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ዋና ዋና ከዋኞች እነማን ናቸው?🤝
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያስተባበረ በሚገኘው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ የሚከተሉት አካላት የሂደቱ ቁልፍ ከዋኞች ሆነው በሂደቱ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
1. ተሳታፊዎች
ተሳታፊዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ዋና አካል ናቸው። ከተሳታፊዎች የሚከተሉት ይጠበቃሉ፦
👉በንቃት እና የምክክር ሂደቱን በሚደግፍ...
🇪🇹የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች የማንም ሳይኾኑ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጾች ናቸው።
በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ዛሬ ካለችበት ሁኔታ ወደተሻለ ነገ ለመሻገር የጀመረችው ሀገራዊ ምክክር ታላቅ ተስፋን ሰንቋል።
እንደ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መረጃ ኮሚሽኑ ሁሉንም ያካተተ የአጀንዳ የማሠባሠብ ሂደት ለመከተል በርካታ ርቀቶችን ተጉዟል። በኢትዮጵያ...








