የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዋን ልጅ አቅፋ ያስፈተነችው የፌዴራል ፖሊስ አባል
በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እየተሰጠ ባለበት ወቅት አንዲት ተፈታኝ እናት አራስ ልጇን የሚይዝላት ሰው በማጣቷ ልጇን አቅፋ ወደ መፈተኛ ማዕከል መግባት ግድ ይኾንባታል።
እናቲቱ ሕፃኗን ይዛ ፈተናውን ለመፈተን ባደረገችው ጥረት፣ የሕጻኑ ለቅሶ...
“ልጆቻችንን ለጦርነት ከምንሰጥ እኛን ቢወስዱን እንመርጣለን” የትግራይ ክልል እናቶች ጩኸት !
ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በ2013 ዓ.ም በከፈተው ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ በደል ፈጽሟል። በዚያ ጦርነት ብዙዎች ሞተዋል፤ ከፍተኛ ሀብትም ወድሟል።
ሕገ ወጥ ቡድኑ የትግራይ ወጣቶችን በሀሰት ፕሮፖጋንዳ በማነሳሳት እና በማሳሳት ለጦርነት ማግዷል። ወጣቶችንም ለሞት እና...
“ሠራዊቱ ሕዝብን ከራሱ አስቀድሞ የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ጠላትን ፊት ለፊት ተጋፍጧል” የደራ ሀሙሲት አሥተዳደር
በደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ሀሙሲት ወረዳ መሪዎች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች በቀጣናው የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለመገንባት የሚያስችል ውይይት አድርገዋል። የአካባቢው የፀጥታ ኃይሎች እና የመሥተዳደር አካላት ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በቅንጅት በመሥራታቸው አሁን የሚታየውን...
በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለቡና ችግኝ ትኩረት ተሰጥቷል።
የአርንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የደን ሽፋንን ከማሳደግ ባለፈ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታን ሊያሳድጉ የሚችሉ ችግኞች በስፋት እንዲተከሉ ዕድል ፈጥሯል፡፡
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ከደን ችግኞች በተጨማሪ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞች በተለይ ቡና፣ አቮካዶ፣ ማንጎ፣ ፓፓያ እና ሌሎች ችግኞች...
የሥልጣን ጥማቱን ለማርካት የትግራይ ሕዝብን ረግጦ መግዛት የሕገወጡ ሕወሃት ፍላጎት ነው።
የፕሪቶሪያን የሰላም ሥምምነት ያፈረሰው ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የትግራይ ሕዝብን ዳግም በሀሰት ፕሮፖጋንዳዎቹ ለማታለል እየሠራ እንደሚገኝ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ያሳያሉ።
መንግሥት የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም ለክልሉ በጀትን ከመመደብ ጀምሮ አያሌ ተግባራትን ማከናወኑ ይታወሳል። ኾኖም ግን...








