“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በርካታ የዲፕሎማሲ ድሎች እንዲገኙ አስችሏል” አቶ አደም ፋራህ

በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...

“የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን እያረጋገጥን ነው” የገንዳውኃ ከተማ ነዋሪዎች

"የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር በምዕራብ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎንደር ዞን "በጋራ ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት "የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን...

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ተፈጥሮን ለማከም አግዟል።

  በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ነዋሪዎች ባለፉት ዓመታት የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከባቸው ከአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት እንዲሁም ከጥብቅ ደን ሀብት ተጠቃሚ መኾናቸውን ገልጸዋል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት በተከናወኑ የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ሥራዎች የተጎዱ መሬቶች...

የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት፦

የምንተክላቸውን ችግኞች በመንከባከብና በመጠበቅ ለትውልድ አረንጓዴና ለምለም ምድር ማስተላለፍ ይገባል በዛሬው እለት በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ 3 ቀበሌዎችን በሚያገናኘው የጨለቃ ክላስተር በመገኘት እንደ ሀገር እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ...

“በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች ተገኝተዋል” ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር ሽመልስ አብዲሳ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ኢላላ ቀበሌ ችግኝ ተክለዋል። በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች መገኘታቸውን አቶ ሽመልስ ገልጸዋል። ከተገኙት ውጤቶች መካከል የክልሉ የደን ሽፋን ከነበረበት 17 በመቶ...