🌾 የድርቅን ወሰን የሚሻገሩት ዝርያዎች – በምርምር የተበሰረ አዲስ የምግብ ዋስትና ተስፋ!
ኢትዮጵያ የድርቅ ተጽዕኖን በዘላቂነት ለመቅረፍ ከአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጎን ለጎን ፈጥነው የሚደርሱ እና ድርቅን የሚቋቋሙ የሰብል ዓይነቶችን እያስተዋወቀች ነው።
የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ምርታማነትን ለማሳደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ ለአርሶ አደሮች...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎት መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማዋ ፈጣን እና ዘመናዊ...
በቴክኖሎጅ የዘመነ፣ ለሰንደቁ የታመነ!
የሀገርን ሉዓላዊነት እና ዘላቂ ደኅንነት የማረጋገጥ ታሪካዊ ኀላፊነት የዘወትር ተግባሩ ነው። በጽኑ እና ባልተናወጠ ወታደራዊ አቋም የተገነባ የክብር መሠረትም ነው።
እርሱ በአፍሪካ ቀጣና ውሥብሥብ የጂኦፖለቲካዊ ውጥረት እና የኀይል አሰላለፍ ሚዛኑ ባየለበት በዚህ ፈታኝ ወቅት የሰው...
ማዕድን – የመጭው ዘመን ንጋት አብሳሪ ሃብት
የአማራ ክልል በምድር ከበለጸጉ እና ከማዕድን ሀብታቸው ተጠቃሚ መኾን ከሚገባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ ነው።
የክልሉ እምቅ ሀብት በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ ባለመያዙ በወርቅ፣ በኢንዱስትሪ ግብዓቶች እና በተለያዩ ተጓዳኝ ውድ ማዕድናት ታጅቦ ሳለ በድህነት አዙሪት ውስጥ እንዲቆይ...








