ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎት መርቀው ሥራ አስጀመሩ።

21

 

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማዋ ፈጣን እና ዘመናዊ አገልግሎት ለመስጠት የተገነባ ነው።
የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ በርካታ ተቋማትን እና በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ጊዜ መስጠት የሚያስችል ነው። በአማራ ክልል ዘመናዊ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ማዕከላትን እየተገነቡ ለአገልግሎት እየበቁ ነው።

#የመደመርመንግሥት
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_22_2019_ዓ_ም

ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Previous articleበቴክኖሎጅ የዘመነ፣ ለሰንደቁ የታመነ!
Next article