የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ በደሴ ከተማ እያካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና...

“ብልጽግና የገባውን ቃል የፈጸመ የተግባር ፓርቲ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ አድርጓል። በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ እና በምርጫ ቅስቀሳው የፓርቲው ደጋፊዎች እና ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የብልጽግና ፓርቲ...

የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ዕለት ግንቦት 18/2018 ዓ.ም ከማለዳው 11:45 ጀምሮ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ የፓርቲው አመራር እና አባላት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት በማድረግ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በአደባባይ እየገለፁ ይገኛል። ​#Ethiopia #ብልጽግናፓርቲ #አዲስአበባ...

“ምሥራቅ ዕዝ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮውን በመወጣት የሕዝባችንን የሰላም እና የልማት ፍላጎት አሳክቷል”ሌተናል ጄኔራል መሐመድ...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ዕዝ የተጣለበትን ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮ ለመወጣት ያደረጋቸው ስምሪቶች የሕዝብን የሰላም እና የልማት ፍላጎት ማሳካታቸውን በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ገልጸዋል። ሌተናል ጄኔራል...