ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከላይቤሪያ አቻዬ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ጋር ፍሬያማ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል...
ለቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የዲጅታል ክህሎት ለዘመነ ኢኮኖሚ" በሚል መሪ መልዕክት ለሥልጠና አስፈላጊ የኾኑ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል።
ከዚህ ቀደም በተለያዩ ፕሮጀክቶች አማካኝነት ለበርካታ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች እና ተቋማት ድጋፍ ሲደረግላቸው መቆየቱን በሥራ...
ፈተናዎችን በመሻገር ከዕቅድ በላይ ገቢ ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር የገቢ አሠባሠብ የልምድ ልውውጥ አካሄደዋል።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ፈተናዎችን በመሻገር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ ራንገልን አግኝቼ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን እና ቀጣይ ትብብሮችን በምናጠናክርባቸው ቁልፍ መስኮች ዙሪያ መክረናል" ብለዋል።
#አሚኮ #ኢትዮጵያ
የአሚኮ ዲጂታል...
ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ሥርዓቷን ለመገንባት ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይን ፈሰስ አድርጋለች።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በጋራ ያዘጋጁት ብሔራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት መድረክ እየተካሄደ ነው። "ሀገራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት ለኢትዮጵያ ተቋማዊ እና ስትራቴጂካዊ ቅንጅት...








