ኢትዮጵያ ያደረገችው የኢኮኖሚ ሪፎርም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አንዲያድግ አድርጓል።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮ-አውሮፓ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። "የዓለም አቀፍ አቅሞችን መክፈት" በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደው ፎረሙ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ ተገልጿል። የአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽን ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲኬላ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ...

ልማትን የሚያፋጥንን ፓርቲ ለመምረጥ የምርጫ ካርድ መውሰድ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው።

ደብረታቦር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ነዋሪዎች ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት የሚያስችላቸውን የመራጭነት ካርድ እየወሰዱ ነው። ነዋሪዎቹ ልማትን የሚያፋጥን እና ኢትዮጵያን ካደጉት ሀገራት ተርታ የሚያሰልፍ ፓርቲ ለመምረጥ የምርጫ ካርድ መውሰድ ቅድሚያ...

የመንግሥት ሠራተኞችን የመረጃ አያያዝ በማዘመን ዲጂታል አሠራርን መተግበር ይገባል።

ደሴ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች የመረጃ ማረጋገጥ ሥራ ለማከናወን ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እያካሄደ ነው። በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የደሴ ስታቲስቲክስ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

ምርጫ የሥልጡንነት ምልክት ነው።

ፍኖተሰላም: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚመራቸውን ለመምረጥ ካርድ አውጥተው በመጠባበቅ ላይ መኾናቸውን በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ምርጫ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ እና የሥልጡንነት ምልክት ነው...

የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ ማረጋገጥ የመንግሥት ወጭን ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ያስችላል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን መረጃ ለማረጋገጥ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየተሰጠ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት...