በወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደገፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። "ኢትዮጵያን...

የልማት ዕቅድ ማስፈጸሚያ ኢንሼቲቮችን በመለየት መተግበር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 ቀናት ሪፖርት እና ከ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ሥር የተቀረጹት ስድስት ታላላቅ ውጥኖች በመላ ሀገሪቱ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ይገኛሉ። ‎ አረንጓዴ...

“የልማት ሥራው የነገዋን ኢትዮጵያ ብልጽግና የሚያበስር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ 10 ሀራ ቀበሌ እና አልብኮ ወረዳ 03 ፈላና ቀበሌ የለማ የኩታ ገጠም የስንዴ ሰብልን አሁናዊ ገፅታ...

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕርዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕርዳር ገብተዋል። አምባሳደሩ ባሕርዳር ሲገቡ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። አምባሳደሩ በባሕርዳር በሚኖራቸው ቆይታ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ የማጥራት እና በዲጂታል የማደራጀት ሥራ ወሳኝ ነው።

ደብረብርሃን: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚገኙ ሠራተኞችን አጠቃላይ መረጃ በዲጂታል ሥርዓት ለማስመዝገብ እና የመረጃዎቹን ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሥራ በመጭው ሚያዚያ 23/2018 ዓ.ም እንደሚጀመር የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው...