“የልማት ሥራው የነገዋን ኢትዮጵያ ብልጽግና የሚያበስር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

9
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ 10 ሀራ ቀበሌ እና አልብኮ ወረዳ 03 ፈላና ቀበሌ የለማ የኩታ ገጠም የስንዴ ሰብልን አሁናዊ ገፅታ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አጋርተዋል።
“ይህ የልማት ሥራ የድካማችን ፍሬና የነገዋን የኢትዮጵያ ብልጽግና የሚያበስር ታላቅ የድል ጉዟችን ነው” ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleበኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕርዳር ገቡ።
Next articleየልማት ዕቅድ ማስፈጸሚያ ኢንሼቲቮችን በመለየት መተግበር