በፈተና ውስጥ የተዘራ የዕድገት ዘር እና የሰላም ጥም
በአማራ ክልል የጸጥታ ፈተናዎች ቢኖሩም ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል። ፕሮጀክቶቹ የተጎዳውን ማኅበረሰብ መልሰው ያቋቁማሉ፤ ምጣኔ ሀብቱን ያነቃቃሉ፤ ማኅበራዊ ትስስርንም ያጠናክራሉ። ከውድመት ላይ አዲስ ሕይወት ለመዝራት የሚደረገው ይህ የልማት እንቅስቃሴ የሕዝብ እና የመንግሥት የጽናት ማሳያ...
ነገ በኢትዮጵያ🇪🇹 አሮጌው ምዕራፍ ይዘጋል፣ አዲስ ምዕራፍ ይከፈታል 🌅🤝
ኢትዮጵያውያን በአንድነት መምከርን ያውቁበታል፤ እርቅ፣ ስምምነት እና አብሮነትን ማስቀጠል መገለጫቸው ነው፤ በዘመናት ቆይታቸው እንደ ባሕላቸው፣ እንደ ቋንቋቸው የዳኝነት ሥርዓትን ዘርግተው ለዘመናት ተገልግለውበታል።
ያጠፋ የሚቀጣበት፤ የበደለ የሚክስበት፤ ይቅርታ እና መቻቻል የሚነግሥበት፤ መደማመጥ የጸናበት፤ ፍቅር እና...
ሴቶች ሰላም ፈጣሪ እና የሰላም መሪ ሊኾኑ ይገባል።
በዓለም አቀፉ የሴቶች የሰላም ቡድን እና በኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የኢትዮጵያ ሴት መሪዎች የሰላም ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ፎረሙ በዋናነት ሴቶች የሰላም ተጠቃሚ ብቻ ሳይኾኑ ሰላም ፈጣሪ እና የሰላም መሪ እንዲኾኑ ለማስቻል በጋራ...
ከአንዲት ማይክሮስኮፕ እስከ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል።
የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመቶኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እና 5ኛውን የሕብረተሰብ ጤና ሳይንሳዊ ጉባኤ ሊያከብር ነው።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ተቋሙ ዛሬ ላይ ለደረሰበት ታላቅ ደረጃ ለመብቃት ባለፉት 100 ዓመታት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኦሊሴጉ ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኦሊሴጉ ኦባሳንጆ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክራችን ዋዜማ፣ የኢትዮጵያ ታላቅ ወዳጅ የኾኑትን ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን በጽሕፈት ቤቴ ተቀብያለሁ ብለዋል።
በመጪው ሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ለመወያየት፣...








