ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፋት ዓመታት የተሠሩ የልማት እና ሀገርን የማጽናት ሥራዎችን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ ባለፋት ዓመታት የተከናወኑ ልማቶችን እና ሕግን በማስከበር የሀገርን ሰላም ለመጠበቅ የሚደረገውን ትግል የሚደግፍ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ከሚሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፋ በአርጡማ ፋርሲ ወረዳ እና በጨፋ ሮቢት ከተማም የልማት ሥራዎችን በሚደግፉ የተለያዩ መልእክቶች ታጅቦ እየተካሄደ ነው።
ለኅብረተሰብ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ገንዳውኃ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ ከተስተጋቡ ሕዝባዊ መልዕክቶች ውስጥ:-
👉 እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና የበኩላችንን እንወጣለን፤
👉 በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብ...
በሰቆጣ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰቆጣ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ባለፉት አምስት ዓመታት የተሠሩ የልማት ጅማሮዎችን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፉ ላይ የሰቆጣ ከተማና የአጎራባች ቀበሌዎች ነዋሪዎች፣ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እና የሃይማኖት...








