ዜናአማራ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። April 8, 2024 50 ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፋት ዓመታት የተሠሩ የልማት እና ሀገርን የማጽናት ሥራዎችን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"የዛሬው ትጋቴ፤ የነገው ሀገር የማገልገል መሠረቴ ነው"