ዜናአማራ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። April 8, 2024 36 ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ ባለፋት ዓመታት የተከናወኑ ልማቶችን እና ሕግን በማስከበር የሀገርን ሰላም ለመጠበቅ የሚደረገውን ትግል የሚደግፍ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"አሚኮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እኩል የሚያገለግል ተቋም ነው" ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ