ዜናአማራ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። April 8, 2024 33 ከሚሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። የድጋፍ ሰልፋ በአርጡማ ፋርሲ ወረዳ እና በጨፋ ሮቢት ከተማም የልማት ሥራዎችን በሚደግፉ የተለያዩ መልእክቶች ታጅቦ እየተካሄደ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የ "ነጭ ወርቅ" ሰብሎች ከ780 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ አስገኝተዋል።