“ብቸኛው ሀገርን የማዳን አማራጭ የመደመር መንገድ መኾኑን ሕዝቡ ተረድቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸውም የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የለውጥ ታሪክ ውስጥ ስላለው ጉልህ ሚና በዝርዝር አስረድተዋል።
በ1966፣ በ1983 እና በ2010 ዓ.ም በተደረጉት ሀገራዊ የለውጥ ትግሎች ውስጥ የአማራ ሕዝብ...
“ዘመናዊት ኢትዮጵያን ከሕዝቦች ውሕደትና ትስስር ውጭ ማየት አይቻልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በዘመናት መካከል በጋብቻ፣ በፖለቲካል ጋብቻ፣ በባሕላዊ ጉዲፈቻ እና በአብሮነት የተሳሰሩ መኾናቸውን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታሪካችን ውስጥ የሸዋ ሡልጣኔት፣ የኢፋት ሡልጣኔት፣ የጎንደርያን...
“የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የሕዝብ አንድነት እንዲጠናከር ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ቆይታ አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ቆይታቸው የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥ የነበረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መኾኑን አስረድተዋል።
የአማራ ሕዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ...
“የዘመናችን የሰላም ክተት”
የኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ሲፈተሽ ደጋግሞ የሚታየው አንዱ አስደናቂ ጉዳይ ማኅበረ-ልቦናዊ ዕውነት በውስጣዊ ልዩነቶች እና የሥልጣን ሽኩቻዎች መከፋፈል ቢኖርም የውጭ ጠላት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ሊዳፈር ሲመጣ ልዩነትን ወደ ጎን ትቶ በአንድነት የመነሳት የዘመናት ልማድ ነው። በዘመነ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር ነው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጎንደር ወደ ሁመራ የበረራ አገልግሎት እንደሚሰጥ ለአሚኮ በላከው መግለጫ ጠቁሟል።
የበረራ አገልግሎቱ ዘወትር ቅዳሜ ከጎንደር ወደ ሁመራ የሚደረግ ሲኾን ዘወትር ሰኞ ደግሞ ከሁመራ ወደ ጎንደር አገልግሎት ይሰጣል።
አየር...








