ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያስተላለፉት መልእክት፦
ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም!
የሕዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው።
የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው! የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ...
አፈር እና ውኃን ያስታረቀው የወጣት ጋሻው ተሞክሮ
ወጣት ጋሻው ተሻገር የ12ኛ ክፍል ትምህርቱን ሲያጠናቅቅ ትልቅ ሕልም ነበረው። ሆኖም በንግድ ዓለም የገጠመው ያልታሰበ ኪሳራ ተስፋ አስቆረጠው። የተሻለ ሕይወትን ፍለጋም የወላጆቹን ፍቅር እና የወጣበትን ቀዬ ተሰናብቶ የጎረቤት ሀገር ሱዳን አፈርን ረገጠ።
በስደት ሀገር ያሳለፈው...
የባሕር በር ጉዳይ ቅንጦት ወይስ ሕልውና?
ኢትዮጵያ በባሕር በር እጦት ምክንያት እጆቿን አሳስራ በመቀመጥ የሌሎች ሀገራትን መልካም ፈቃድ ብቻ እንድትጠብቅ ተደርጋለች። ለወደብ ኪራይ ረብጣ ገንዘብን እንድትከፍል፤ ዕድገቷ የቁልቁለት ጉዞ እንዲኾን፤ ወጣቶቿ በወደብ ዙሪያ የሥራ ዕድል እንዳይፈጠርላቸው በማድረግም የበይ ተመልካች እንድትኾን...
የታሪክ እስረኝነት እና የዘመን ማዕበል፦ ከእውነታው የተፋታ ያረጀ የፖለቲካ ግርዶሽ !
የፖለቲካ ፍልስፍና እንደ ተፈጥሮ ሕግ ሁሉ የዘመናትን ፍሰት እና የተለዋዋጭ ሁነቶችን ምት አዳምጦ ራስን ማደስን አጥብቆ የሚጠይቅ ሂደት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ዛሬ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሊሳካ በማይችል...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ43 ፍርድ ቤቶች የዲጂታላይዜሽን አሠራርን ተግባራዊ እያደረገ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፍርድ ቤቶች የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2019 በጀት ዓመት ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው የዘርፉ መሪዎች ጋር እየመከረ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ባለፉት ሦስት ዓመታት...








