በሱዳን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉንም ሱዳናውያን አካታች የኾነ የመፍትሔ ጥረት ማድረግ እንደሚገባቸው ጌዲዎን ጢሞቲዎስ...

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ48ኛው መደበኛ የአፍሪካ ንብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ አባል የኾነችበት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሂዷል። የምክር ቤቱ የአባል ሀገራት በዋናነት በወቅታዊ...

የመራጮች ምዝገባ የካቲት 28 እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ቦርዱ ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ያከናዎናቸውን ሥራዎችንም አብራርተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርጅ ዋና ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ...

መሰየም ምንድን ነው?

ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወንጀል ተከስሰው ጥፋተኛ የተባሉ ዜጎች፣ ቅጣታቸውን ከፈጸሙ በኋላ የቀድሞው የወንጀል ታሪካቸው በቀጣይ ሕይወታቸው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳያሳድር "መሰየም" በሚባል ሕጋዊ ሂደት ስማቸውን ማጽዳት እንደሚችሉ ሕጉ ያስቀምጣል። ለመኾኑ መሰየም ምንድን...

የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገት ስኬት...

ፋይዳ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በኢትዮጵያ ውስጥ ግለሰቦች ማንነታቸው በዘመናዊ መንገድ እንዲረጋገጥ የሚያስችል ብሔራዊ መለያ ነው። የመንግሥት እና የግል አገልግሎቶችን ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን በኾነ መንገድ ለመስጠትም ኾነ ለማግኘት የሚያስችል...