ጀማ ንጉሥ – የሐበሻው የመውሊድ መነሻ እና የዓሊሞች ማዕከል

  በደቡብ ወሎ ምድር ታሪክ እና መንፈሳዊነት በተሳሰሩበት ታላቁ የጀማ ንጉሥ መስጂድ ውስጥ የመንፈሳዊ ደስታ እና የሃይማኖት ማዕበል ይንጸባረቃል። ይህ ቅዱስ ስፍራ በሐበሻ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በደመቀ ሁኔታ መከበር የጀመረበት የታሪክ እና...

“ሀገራዊ ምክክሩ የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት አዲስ ልምምድ እንዲዳብር እድል ሰጥቷል”

  ሀገራዊ ምክክሩ መጠናቀቁን ተከትሎ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በንቃት የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ተጀምሮ ከትናንት በስቲያ ነሐሴ...

እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ

የነቢዩ መሐመድ ታሪክ ትውልድን ለበጎ ከሚቀርጹ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው፡፡ የተጠሩበትን ዓላማ ማክበር፤ ለተጠሩበት ዓላማ ዋጋ መክፈል፤ የተጠሩበትን ለሌሎች ማካፈል፤ የተጠሩበትን አክብሮ መኖር - እነዚህ ሁሉ ሺ መጻሕፍት የሚወጧቸው ትምህርቶች ናቸው፡፡ ነቢዩ የተጠሩበትን ዓላማ በሚገባ...

የሉዓላዊነታችን ህያው ጋሻ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ግርማዋ ብቻ ሳይኾን በልጆቿ ብረት በሚመስል ፅናት፣ ወሰን በሌለው ፍቅር እና መስዋዕትነት የቆመች የፅናት ተራራ ናት። ከሰማዩ ግርማ በታች በበረሃው አሸዋና በደጋው ቁር ውስጥ የሀገርን እና የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚተጉት የእነዚያ ጀግኖች ታሪክ...

የሕገ-ወጡ ቡድን አዲስ ሴራ

ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ፖለቲካዊ ህልውናው በሰላም አየር ውስጥ አይደለም። ይልቁንም በትርምስና በመከራ ውስጥ መኾኑን በታሪኩ አስመስክሯል። ሕገ ወጡ ቡድን አሁንም አዲስ ሴራ እየጠነሰሰ ይገኛል። ዓላማውም የኢትዮጵያን የመረጋጋት ተስፋ ማጨለም ነው። ቡድኑ ብቻውን ኾኖ ሀገርን...