ለነገዋ ኢትዮጵያ የሚመጥኑ ዩኒቨርሲቲዎችን መገንባት ይገባል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን የሥራ አፈጻጸም የሚመለከታቸው ባለድርሻ እና አጋር አካላት በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል። ውይይቱ ለነገዋ ኢትዮጵያ የሚገባትን አይነት የከፍተኛ ትምህር ተቋማት መፍጠርን ዓላማ ያደረገ ነው ተብሏል። በትምህርት ሚኒስትር ​የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር...

በአምስት ዓመታት ውስጥ 19 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ያከናወነውን የልማት ጉዞ የሚገመግም የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የሚኒስቴሩ የአምስት ዓመት የለውጥ ጉዞ፣ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ፈተናዎች እና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ተገምግመዋል። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል...

የመድኃኒት አቅርቦትን ወደ ዲጂታል ሥርዓት በማሸጋገር ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሠነበተው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ሥብሠባ ተጠናቅቋል። በጉባኤው የተሳተፉ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ አባል ሀገራት ተወካይ እና የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን...

ብሔራዊ ዲጂታል የጤና ሥርዓት ሀገሪቱን ወደ አዲስ የዲጂታል ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው።

በጤናው ዘርፍ የሚደረጉ የዲጂታል እንቅስቃሴዎችን በተቀናጀ መንገድ ለመምራት የሚያግዝ ብሔራዊ ዲጂታል የጤና ሥርዓት ይፋ ተደርጓል። የጤና ሚኒስትር ድኤታ ሳህረላ አብዱላሂ ባለፉት ዓመታት የጤና ሥርዓቱን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ በርካታ መዋለ ነዋይን በማፍሰስ በመሠራቱ ለውጦች ተመዝግበዋል ብለዋል። አስተማማኝ የመረጃ...

በአዲስ አበባ ዘመናዊ ተርሚናሎች በመገንባታቸው የትራፊክ አደጋን 25 በመቶ ቀንሷል።

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ዋና ዳይሬክተር ክበበው ሚዴቅሳ የተቀናጁ ተርሚናሎች የሕዝብ ትራንስፖርት መዳረሻዎችን እና ፕላዛዎችን ለማስፋፋት ብቻ የሚያገለግሉ አይደሉም ብለዋል። የመንገድ ላይ የተሽከርካሪ ጫናን በመቀነስ እና የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት በማሳለጥ ረገድም ጉልህ ሚና...