ክንደ-ብረት፣ ልበ-አንበሳ – የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት!

  የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያን ታላቅነት፣ ሉዓላዊነት እና ክብር በሚመጥን መልኩ ተገንብቷል። ሠራዊቱ ለሀገር ውስጥ ጸጥታ ብቻ ሳይኾን ለቀጣናው እና ለአፍሪካ ሰላም መረጋገጥ የጸና ቁመና እና ከፍተኛ ዝግጁነት እያሳየ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

አዲስ አበባ የ2026 የከተሞች ዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ሽልማት ተሸለመች።

  አዲስ አበባ የ2026 የከተሞች ዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ሽልማት ተሸልማለች። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባጋራው መረጃ አዲስ አበባ የ2026 የከተሞች ዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ሽልማትን (2026 Global Award for Sustainable Development in Cities) ማግኘቷ፣ በከተማዋ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የሑዋዌ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኤሪክ ዩዋን ጋር ተወያዩ።

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የሑዋዌ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኤሪክ ዩዋን ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኢትዮጵያ የሑዋዌ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመኾን በቅርቡ ሥራ ከጀመሩት ኤሪክ ዩዋን ጋር ፍሬያማ...

“የወታደራዊ ሳይንስ ልምድ እና ሕይወት የሰውን ልጅ ዓላማ እና ሰብእና በመቅረጽ ረገድ ተወዳዳሪ የለውም”...

  የመደመር መንግሥት መሪዎች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለሁለንተናዊ ብልጽግና - ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው መሪ ያስፈልገዋል ብለዋል። የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ለመገንባት እንችል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ...

“ስለ ኢትዮጵያ ጸንተዋል፤ ጠላቶቿንም አሳፍረዋል”

  በሀገር ይጌጣል፣ በሀገር ደስታ ይታያል፣ በሀገር ይከበራል፣ በሀገር ይኮራል። ሀገር የሌላቸው በበዓዳን ሀገር ተንከራትተዋል፣ ሀገር የሌላቸው በወገን ፊት ማጌጥን፣ በዘመድ ፊት መደሰትን ናፍቀዋል፣ ሀገር የሌላቸው መዳረሻ አጥተው ተንከራትተዋል። ነጻነት ርቋቸው በባርነት ታስረዋል። ሀገር የሌለውን ያገኘ ሁሉ...