ጠላቶቹን የሚያስደነግጠው፣ እንደ ንሥር ሰማይን የሚቀዝፈው።

  የሀገርን ሰላም ለመጠበቅ ሲል በየበረሃው እና በየተራራው ምሽግ ይሠራል፤ እንደ መድፍ ምድርን ያንቀጠቅጣል፤ እንደ ንሥር ሰማይን ይቀዝፋል፤ የጠላትን የውጊያ ሰንሰለት በቅጽበት ይበጣጥሳል፤ የኮንክሪት ምሽግን ደርምሶ ድልን መቀዳጀት ልምዱ ነው። ጽናት፣ የሀገር ፍቅር ስሜት፣ ታማኝነት፣ ጀግንነት...

ሐቅን መርህ በማድረግ ሉዓላዊነትን የመጠበቅ ተጋድሎ!

  ኢትዮጵያ በየጊዜው የእድገት ቁልፉን ያገኘች ሲመስላቸው ያረጀ ያፈጀ ትርክታቸውን እየረጩ፤ የዶለዶመ ሰይፋቸውን ታጥቀው የሚነሱ ሀገራት አያጧትም። እነዚህ አካላት አንድም የኢትዮጵያን ሐቅ በኢ-ፍትሐዊ መንገድ የዘረፉ፤ አለበለዚያም የኢትዮጵያን ሃብት ያለ ከልካይ መጠቀም የሚፈልጉ ናቸው። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በሕዝብ...

“ከማዕድን ማውጣት እስከ ኢንዱስትሪ ሽግግር ድረስ በሀገራችን ውስጥ የላቀ እሴት እየፈጠርን እንገኛለን” ጠቅላይ ሚኒስትር...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በሳም ፕሬሺየስ ሜታልስ መካከል በተደረገ አጋርነት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ሥራ መጀመሩን ሳበስር...

‎”የኢትዮጵያ ጥንካሬ እና የማይበገረው ሕዝባዊ አንድነት”

‎ ‎ ‎የታሪክ ማህደር ገጾች ሲገለጡ የሀገራችን የኢትዮጵያ ስም በወርቃማ ቀለም ጎልቶ ከተጻፉ ጥቂት የዓለማችን ታላላቅ ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ተቀምጦ እናየዋለን። ‎ ‎ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ፣ የረጅም ዘመናት ረቂቅ ሥልጣኔ እና የጠንካራ መንግሥት ባለቤት ናት። ‎ ‎በአፍሪካ ምድር...

“የኮፍያው ትርጉም በፖለቲካው መድረክ”

‎"ሥልጣን ኮፍያ ነው፤ ጭንቅላት አይደለም። ፀሐይ ካልበረታ ወይም አስፈላጊ ካልኾነ በማንኛውም ሰዓት ሊነሳ፣ በክብር ሊቀመጥ ወይም ሊወረወር ይችላል። አገልጋይ መኾን፤ እጃችንም፣ ልባችንም ንጹሕ መኾን አለበት።" ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ካቢኔያቸውን ባዋቀሩበት ወቅት ሥልጣንን ከኮፍያ፣...