አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለትምህርት ጥራት ያላቸው ዋጋ ከፍ ያለ ነው።

የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው እንደ ሀገር አዳሪ ትምህት ቤቶች ከአምስት ወደ ዘጠኝ ማደጋቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረ ሕይወት ተናግረዋል። አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታው እንደገለጹት አዳሪ...

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚኾኑበት አሠራር ተግባራዊ እንደሚኾን የከተማ እና መሠረተ ልማት...

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲኾኑ የሚያስችለው አዲስ አሠራር ወደ ተግባር ለማስገባት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር የሥራ ስምምነት...

ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ገለልተኝነት፣ አካታችነትና ተሳትፎ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ

በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 የቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ ምክክር በሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲሰፍን ያለውን ከፍተኛ ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ...

የምክክር ሀሳቦችን የማጣጣም እና የማጠናቀቅ ሥራ ወደ መጠናቀቁ ተቃርቧል።

  በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በተለያዩ ቡድኖች ተከፋፍለው ሲካሄዱ የቆዩ የምክክር ሀሳቦችን የማጣጣም እና የማጠናቀቅ ሥራ ተጠናቅቆ ለሁሉም ተሳታፊዎች ሊቀርብ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረ ሥላሴ ተናግረዋል። ላለፉት ቀናት ሲከናወን የቆየው የማጣጣም...

በአዲስ አበባ የከተማ ነዋሪው ቁጥር እየጨመረ ከመምጣቱ እና የከተማው ልማት እያደገ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል። በተመሳሳይ የሚወገድ ፈሳሽ ቆሻሻም መጠኑ እያደገ ነው። በዚህም በተያዘው በጀት ዓመት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር...