“ጥራት ያለው ስታትስቲክስ ሳይንሳዊ ፈጠራን ለማሳደግ ወሳኝ ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

10ኛው የአፍሪካ ስታቲስቲክስ ኮሚሽን ጉባኤ (ስታትኮም-አፍሪካ) በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባኤውን የከፈቱት የኤፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዲጂታል መሠረተ ልማት ማደግ የስታቲስቲክስ መረጃን ለማግኘት ወሳኝ ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር...

የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽንን ጎብኝቼ ነበር። ይህ ተቋም ለኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የልማት ርዕይ ከፍተኛ...

ኢትዮጵያ እጅግ ከፍተኛ በሆነ እምቅ አቅሟ እና በተትረፈረፈ ተፈጥሯዊ ሀብቷ ለረጅም ጊዜ ትታወቃለች። አዲሱ ምዕራፍ ደግሞ እነዚህን ሀብቶች ወደ ተጨባጭ ልማት፣ የቴክኖሎጂ እድገት እና ወደ ጋራ ብልጽግና መለወጥ ላይ ያተኩራል። አስተማማኝና ዘላቂ የኃይል አቅርቦት ለኢንዱስትሪ፣...

ትጥቁን በጥበበኛ እጁ ይሠራል፤ ሀገሩን በብርቱ ክንዱ ይጠብቃል!

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ከማስከበር አልፎ የሙያ እና የዕውቀት ቤትም ነው። ሀገርን በደሙ እየጠበቀ የሀገር ሀብትንም በላቡ ከውድመት ይታደጋል። የመከላከያ ሠራዊቱ በውጊያ ዝግጁነት፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትጥቅ፣ በሰው ኀይል ልማት እና መሣሪያን በራስ አቅም...

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኢኮኖሚ ጥቅም ብቻ ሳይኾን የሉዓላዊነት እና የደኅንነት ጉዳይም ነው።

የባሕር በር ጉዳይ ከኢኮኖሚ ጥቅም ባሻገር ከሀገር ሉዓላዊነት፣ ደኅንነት፣ ስትራቴጂያዊ አቅም እና ቀጣናዊ ተጽዕኖ ጋር በቀጥታ የተያያዘ መኾኑን በጅንካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ምስክር ከተማ ገልጸዋል። መምህር ምስክር እንደሚሉት ኢትዮጵያ ከቀይ...

ከጉባ እስከ ቀይ ባሕር የተዘረጋውን የተንኮል መረብ የሚበጣጥሰው የቀጣናው ጠንካራ ኀይል።

የኢትዮጵያ ጂኦ-ፖለቲካዊ ዕድገት ከውኃ ሃብቷ በተለይም ከዓባይ ወንዝ እና ከቀይ ባሕር ጋር የተሳሰረ ነው። ይህም በታሪክም ኾነ በዘመናዊው ዓለም ዓቀፍ ፖለቲካ ውስጥ ውዝግብ ፈጥሮ ቆይቷል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የታችኞቹን ተፋሰስ ሀገራት በተለይም ግብጽን...