የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከዓድዋ ድል ማግስት።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች የሀገራት የቀደመ ታሪክ ወሳኝነት አለው። በተለይም የዓድዋ ድልን የመሰሳሉ የታሪክ ክስተቶች ለዲፕሎማሲ ከፍ ያለ ተጽዕኖ አላቸው። የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ በጦርነት የማሸነፍ ወታደራዊ ድል...

ካራማራ የኢትዮጵያዊነት ማኅተም።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ክብር ለመድፈር የተነሱ ወራሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ክንድ ቀምሰው ተመልሰዋል። ከእነዚህም መካከል "በታላቋ ሶማሊያ ምስረታ" ሕልም የሰከረው እና የኢትዮጵያን ምድር ለዓመታት ሲመኝ የነበረው የዚያድ ባሬ...

“ሀገርን ከጥቃት መከላከል የኩራት ሁሉ ምንጭ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ መላውን ጥቁር ያኮራ፣...

የዓድዋ ድል ሚስጢሩ የኢትዮጵያውያን የዓላማ ጽናት እና የሀገር ፍቅር ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉን በማስመልከት መልእክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ጥንታዊ አርበኞች ማኀበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን 130ኛው የዓድዋ በዓል የይቻላል እና የአሸናፊነት መንፈስ በማንገብ ማክበራችን...

ዓድዋ ዓለም የአሸናፊዎች መኾኗን አሳይቷል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የነገሡ መንግሥታት ግዛታቸውን ወደ አፍሪካ ሲያስፋፉ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። የጥንቷ ሮማ ወይንም የአሁኗ ጣሊያን ደግሞ በቀዳሚነት ትቀመጣለች። አውጉስቶስ ቄሳር እና ኔሮ የተባሉ የሮማ ነገሥታቶች...