የአማራ ባንክ በጠንካራ እና የተረጋጋ የፋይናንስ አቋም ላይ ኾኖ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የአማራ ባንክ ባወጣው መግለጫ በፋይናንስ ዘርፉ ያለውን ተወዳዳሪነት ለማስጠበቅ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። ባንኩ በ2018 በጀት ዓመት በስምንት ወራት ውስጥ 1 ነጥብ 82 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ገልጿል። አጠቃላይ ሀብቱንም...

ሀገራዊ የምርት እድገትን በሚያሻሽሉ ተግባራት ላይ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ፀደይ ባንክ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ የሀገርን አጠቃላይ የምርት እድገት በሚያግዙ ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) ባንኩን ወደተሻለ ውጤታማነት በሚያሸጋግሩ ጉዳዮች ላይ ከዲስትሪክት፣ ከቅርንጫፍ ሥራ አሥኪያጆች...

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬት በፖለቲካ መረጋጋት፣ በማኅበራዊ ተቀባይነት እና በተቋማዊ ብቃት ይወሰናል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተከናወነው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ኢኮኖሚ አሠራር መሠረታዊ መዋቅሮችን በማሻሻል ኢኮኖሚን ወደ ዘላቂ ውድድር መር እና ተስማሚ ተቋማዊ ሥርዓት ማሸጋገር የሚል ጽንሰ ሀሳብ እንዳለው ይነገራል። ማክሮ ኢኮኖሚን ማረጋጋት፣...

በእጣን እና ሙጫ ምርት ከ5 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ሰዎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

  ባሕር ዳር: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእጣን እና ሙጫ ምርት ለ5 ሺህ 403 ሰዎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። ወይዘሮ ትዕግስት ዓለሙ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 የገበያ ማዕከል...

ኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎችን በመከላከል የሀገርን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማስጠበቅ ይገባል።

  ባሕርዳር፡ የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና በክልሉ የሚገኙ የፌደራል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት በወንጀል የተገኘ እና ምንጩ ያልታወቀ የንብረት ማስመለስ ሥራዎችን በቅንጅት እና በትብብር ለመሥራት እየመከሩ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ...