የ13 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈርሟል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት በኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ፎረም፤ ከቻይና፣ ፖላንድ፣ ህንድ፣ ሲንጋፖር እና ኬንያ ከመጡ አጋሮች ጋር የ13 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርሟል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎች የውጭ ምንዛሬ ግኝት አድጓል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሰጠው ልዩ ትኩረት እና ድጋፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት ከማሳደጉ ባለፈ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እንዲያድግ ማስቻሉን አምራቾች ገልጸዋል።
የሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ የሚገኙ...
በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የተመዘገበው ውጤት ተኪ ምርት እንዲያድግ አስችሏል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት እና በ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ አማካኝነት በተኪ ምርት ዘርፍ ተጨባጭ መሻሻሎች መታየታቸው ተገልጿል።
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን...
አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማዘመን ስልታዊ አጋርነት መሠረቱ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማፋጠን የሚያስችል የስትራቴጂያዊ ዕድገት ስምምነት መፈራረማቸውን አስታውቀዋል።
ይህ አጋርነት ባንኩ የቪዛን ዓለም አቀፍ አውታረ መረብ እና የቴክኖሎጂ ልምድ በመጠቀም የካርድ...
የነዳጅ እጥረት እንዳይፈጠር አዲስ ስምሪት ተሰጥቷል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ሊያጋጥም ይችላል በሚል ሀገራት የየራሳቸውን መፍትሄ እየወሰዱ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያም ከችግሩ ጋር ተያይዞ የነዳጅ እጥረት እንዳይገጥም ዜጎቿ ነዳጅን በቁጠባ...








