“የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን የሚገድቡ የፖለቲካ እና የጸጥታ እንቅስቃሴዎች ላይ መስራት ድኅነትን ለመቅረፍ ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ ነው የተወያየው፡፡ በውይይቱም ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት...

ሰላምን በማጽናት የኢኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን በማጽናት የኢኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገልጸዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ሰላም...

በመራዊ ከተማ አሥተዳደር ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች እየተመረቁ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ አሥተዳደር 65 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተመረቁ ነው። በከተማ አሥተዳደሩ በበጀት ዓመቱ...

ሰራዊቱ የኢኮኖሚ አቅሞ ለሌላቸው ነዋሪዎች ቤት የመሥራት እና የመጠገን ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጠናው የሚገኘው ሰራዊት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ቦሌ ቀበሌ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤታቸውን በገንዘብ እና በጉልበት በመስራት ድጋፍ አድርገዋል ። በዕለቱ የተገኙት ኮሎኔል ጌትነት ጅራ...

“መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡ መንግስት ለዓመቱ ገዥ...