“ሕገ-ወጥ ንግድ አሁንም ድረስ ሀገራዊ ፈተና ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጠቅላይ...

“ሥራ አጥነትን መቀነስ ሰላምን ያመጣል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኑሮ ውድነትን እና የዋጋ...

“ስጋቶችን አጥበን፣ እድሎችን አስፍተን፣ እንደ ሀገር ጸንተን መኖር ይገባናል ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ስብራቶቿን ለመፍታት የዕቅድ ማሻሻያ በማድረግ እየሠራች መኾኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የኢትዮጵያን የምርጫ ሥርዓት ለማጠናከር የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የምርጫ ሥርዓት ለማጠናከር የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ኢትዮጵያ ዘላቂ ዲሞክራሲን ለማስፈን የሚያስችላትን የምርጫ ሥርዓት እንድታጠናክር ለማግዝ የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን...

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር ሙስናን መከላከል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋ ሙስናንና ብልሹ አሠራሮችን በጋራ ለመከላከል የሚያሰችል ስምምነት ተፈራረሙ። የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት እና የፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና...