በብቸና ከተማ አሥተዳደር ከ98 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተመርቀው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ይበልጣል ባይህ የተገነቡ የመሠረተ ልማቶች ለረጅም ጊዜ ማገልገል ይችሉ ዘንድ ኀብረተሰቡ ተገቢውን ጥበቃና እንክብካቤ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ አሳስበዋል። በጥቅሉ 25 ፕሮጀክቶች...

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ።

👉 ከ2 ሚሊዮን ቶን በላይ ጭነት አጓጉዟል። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት 3 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ 2 ነጥብ አንድ ሚሊዮን ቶን...

በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የዲጅታል ጤና ክፍል ኃላፊ አቶ ገመቺስ መልካሙ እንዳሉት፤ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ...

በደሴ ከተማ በጦርነት ወቅት ቤታቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ ቤት ንብረታቸው ወድሟል። የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ፈንድ ጽሕፈት ቤት ዛሬ በደሴ ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች እና በከተማዋ...

የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው መኾኑን ወ/ሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አሕጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)...