30 ሚሊዮን በሚጠጋ ወጪ የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ 30 ሚሊዮን በሚጠጋ የክልሉ በጀት የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ ለምረቃ በቅቷል።
በወረዳው አንድ ብቻ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...
በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የአቅመ ደካማ ቤቶች ለነዋሪዎቹ ተላለፉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስተባባሪነት በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የአቅመ ደካማ ቤቶች ለነዋሪዎቹ ተላልፈዋል።
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለሀብቶችን በማስተባበር ነው ...
በዳንግላ ከተማ አሥተዳደር ከ78 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሠረተ ልማቶች ግንባታቸው ተጠናቅቆ...
እንጅባራ: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዳንግላ ከተማ አሥተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ78 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 31የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ ፣የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ፣ የወጣቶች የሥራ...
“ሕዝብን ለማገልገል የሥራ ድንበር የለውም” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
👉በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ157 ሚለዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል።
ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ዴእታ እንዳለው መኮንን፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት...
በአማራ ክልል ከ6 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ከ1 ሺህ 800...
ከሚሴ: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ 99 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው 23 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የከሚሴ ከተማ ከንቲባ ከድጃ አሊ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ፣በዓለም ባንክና...








