በሰላም እጦት ምክንያት የግብርና ግብዓቶች በሚፈለገው ልክ ለአርሶ አደሩ ባለመድረሳቸው በምርታማነቱ ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/2016 የመኸር እርሻ አምስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ160 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ቢሮው ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አጀበ ስንሻው አምስት ሚሊዮን...

በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት ምርትን ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ ባለመቻሉ የምርት እጥረት መከሰቱን የአማራ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በብዛት ምርት ከሚገኝበት አካባቢ በመግዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ዋጋ እያረጋጉ እንደነበር የማሕበራቱ ሥራ አስኪያጆች ተናግረዋል። የግሽ ዓባይ ሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበር ሥራ አስኪያጅ ምትኩ አያሌው...

“ተፈጥሮ በነበረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በመሰረታዊ ምርቶችና አቅርቦቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ...

ጎንደር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በመሰረታዊ ምርቶችና አቅርቦቶች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ በኑሮአቸው ላይ ጫና መፈጠሩን የተለያዩ ምርቶችንና ሸቀጦችን ሲሸምቱ ያገኘናቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ነግረናውል። በሰላም...

በወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት ላይ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ውድመት መድረሱን ተቋሙ...

ባሕር ዳር: ነሃሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሰሜን ጎጃም ዞን የሚገኘው ወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት በሀገር ደረጃ የመጀመሪያው ፕሮጀክት መኾኑን የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ነግረውናል፡፡ ወገልሳ የተቀናጀ የአሳ ግብርና ኘሮጀክት አስተባባሪ...

“የሸቀጥን ዋጋ ከእጥፍ በላይ አንሮ መሸጥ ሞራለቢስነት ነው” ሸማቾች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላምን ዋጋ ለማወቅ መመራመር አያሻም፣ሰላም ሲደፈርስ የሚፈርሰውን ጓዳ ማየት ብቻ በቂ ነው። ሰላም ሲርቅ ከእያንዳንዱ ቀን ጋር የሚመጡ አዳዲስ ችግሮችን መረዳት አይቸግርም። የሚያመው ግን የሰላሙ ባለቤት የኾነው...