የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታውቋል። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ፤ ካለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ የኢትዮጵያን...

“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የገለጸው፡፡ እየታየ ያለው አለመረጋጋት ወደ ክልሉ እየገባ ያለውን እና ለመግባት በሂደት...

“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥሪ አቀረቡ። 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል። ከጉባኤው ጎን ለጎን የዘላቂ...

ለ70 ሺህ 400 ሥራ አጥ ወጣቶች የገጠር መሬት እንደሚያቀርብ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ለ70 ሺህ 400 ሥራ አጥ ወጣቶች በቋሚነትና በጊዜያዊነት መሬት በማቅረብ በገጠር ያለውን ሥራ አጥነት ለመቀነስ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። በገጠር አካባቢ የሚኖሩ...

“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና ይጫወታል” አቶ ካሳሁን ጎፌ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና እንደሚጫወት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከወጪ ንግድ ላኪ ማኅበራት እና ላኪዎች...