“ከ400 ሺህ በላይ ቡክሌቶችን በማሳተም ለዜጎች ተደራሽ ተደርጓል” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የ2017 ዓ.ም የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸምን በሚመለከት መግለጫ ሰጥቷል። ተቋሙ በሙሉ አቅሙ ዜጎችን ማገልገል ከጀመረ አንድ ዓመት ማስቆጠሩን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተር...

“በአማራ ክልል በተያዘው የበጀት ዓመት 47 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት በከተሞች ይሠራል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ...

“አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና የማምረት ግባችንን መትተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ቡና ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዋልታ እንደኾነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቡና ልማት የታየው የዕድገት እርምጃም ይህንኑ እንደሚያንጸባርቅ ነው ያስገነዘቡት። “እጅግ አስደናቂ የኾነውን አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና...

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር የፍትሕ እና የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ መኾኑ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ በመግባት ታሪካዊ እና ትልቅ የለውጥ ምዕራፍ ላይ ደርሳለች ብለዋል። ሚንስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር የፍትሕ...

በአረንጓዴ አሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እያመጣ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአረንጓዴ አሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት...