በ456 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ተግባራት እንደሚከናወን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ደሴ: ታኅሣሥ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ ከፍተኛ የክልል የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ እና በአግባቡ እንዲማሩ የሕዝብ እንደራሴዎች ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የአምስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ቀርቦ...

የኢትዮጵያ አየር ኀይል የሀገርን ሉዓላዊነት በመጠበቅ አኩሪ ታሪክ አለው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 90ኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኀይል የምሥረታ ቀን በአየር ኀይል ትርዒት፣ በአቭየሽን ቴክኖሎጅ ኤክስፖ፣ በአየር ኀይሎች ፎረም እና በሕዝባዊ ውይይት እንደሚከበር ተገልጿል። የበዓሉን አከባበር አስመልክቶም ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት...

“ሕዝባችን ከዚህ በኋላ የእርስ በእርስ ግጭትን ለመሸከም አይፈቅድም” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የክልሉን ሕዝብ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ቆይታ ልዩ ልዩ ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል። አዋጆች እና የተለያዩ አጀንዳዎችም ቀርበው የምክር...